የቡክቨርስ እትም
በ Yeneta Zeradawit Adhana
መርኆ-ሰዋስው ዘልሳነ-ግእዝ
አጠቃላይ እይታ
የስዋስው ሙሉ ሥርዐት ወይም ህግ ያለበት ግእዝን የመሰለ ቋንቋ ሁልጊዜም በሚያድግና በጎ ፍሬን በሚያፈራ ዛፍ ይመሰላል፡፡ ፍሬዎቹም እንደ ወይን ዘለላ ጣዕም ምስጢርን የያዙ ቅዱሳት መጻሕፍት በግእዝ ቋንቋ ስርአት የተሳፉ ስለሆኑ ለሚያነባቸውና ለሚረዳቸው የሕህሊና እርካታን ይሰጣሉ፡፡
የታተመው እትም የመጽሐፍ መደርደሪያዎን በሚያደምቅ መልኩ ተዘጋጅቷል።
ስለ እትሙ ማስታወሻዎች
የታተመ እትም
ከክፍያ በኋላ በማጓጓዣ አድራሻዎ ይላካል።
የታተመ መጽሐፍ በእጃቸው ይዘው ማንበብ ለሚፈልጉ።
የታተመ እትም
USD 100.00
የአንባቢዎች ግምገማ
ለዚህ መጽሐፍ ሌሎች ምን እያሉ እንደሆነ ይመልከቱ።
ካታሎግ
በዚህ ምርጫ ላይ ተመስርተው ሊወዷቸው የሚችሉ ተጨማሪ መጻሕፍት።