የቡክቨርስ እትም
በ Getachew Fekadu
በሃይማኖት ብትኖሩ ራሳችሁን መርምሩ፣ ራሳችሁን ፈትኑ” (2ቆሮ.13÷5)
አጠቃላይ እይታ
(አዳም ኃይለ ኢየሱስ ዘቅድስት ሥላሴ) ከመጽሐፉ ውስጥ የተወሰደ በሃይማኖት ብትኖሩ ራሳችሁን መርምሩ፣ ራሳችሁን ፈትኑ” (2ቆሮ.13÷5) 1. የተጣሉትና ያልታረቁት ሰው አለ? (ማቴ.6÷12-13፤ ማር.11÷25-26) ሀ. የለም ለ. አለ ሐ. አላስታውስም 2. በአካባቢዎ ወደሚገኝ ቤተ ክርስቲያን ሔደው ትምህርተ ወንጌልና የቅዳሴ ጸሎት ይሳተፋሉ? (መዝሙር 121÷1) ሀ. አዎን ለ. አልካፈልም ሐ. አንዳንዴ ብቻ መ. ቤተክርስቲያን በአካባቢዬ የለም
የታተመው እትም የመጽሐፍ መደርደሪያዎን በሚያደምቅ መልኩ ተዘጋጅቷል።
ስለ እትሙ ማስታወሻዎች
የታተመ እትም
ከክፍያ በኋላ በማጓጓዣ አድራሻዎ ይላካል።
የታተመ መጽሐፍ በእጃቸው ይዘው ማንበብ ለሚፈልጉ።
የታተመ እትም
USD 48.00
የአንባቢዎች ግምገማ
ለዚህ መጽሐፍ ሌሎች ምን እያሉ እንደሆነ ይመልከቱ።
ካታሎግ
በዚህ ምርጫ ላይ ተመስርተው ሊወዷቸው የሚችሉ ተጨማሪ መጻሕፍት።