የቡክቨርስ እትም
በ Eyob Haile
“የዓለም ሥርዓት ነውረኛ ሆኗል። ሥርዓት ተጥሷል ሰውነት ረክሷል። ትርምስ ቦታውን ይዟል፡፡ ምድር በነፍሰ በላዎች እጅ ወድቃለች። ይህ ግን አይቀጥልም፡፡ ለውጥ አለ ትርምስን የሚረታ ሥርዓት ከፊት እየጋለበ ነው።” አባ ኪሩብ በዝምታ ይጠብቃሉ፡፡ አጠገባቸው ቁጢጥ ብለው ዐይን ዐይናቸውን የሚያዩትን አባ መዓዛን ተመለከቷቸው። አባ መዓዛ ንግግር የሚጀምሩበት መግቢያው እንደቸገራቸው ሁሉ ወደርሳቸው ሲዞሩ ፈጥነው “ምን እያስጨነቀዎ ነው አባቴ” ብለው ጠየቋቸው፡፡ ከገጽ 32
አጠቃላይ እይታ
“የዓለም ሥርዓት ነውረኛ ሆኗል። ሥርዓት ተጥሷል ሰውነት ረክሷል። ትርምስ ቦታውን ይዟል፡፡ ምድር በነፍሰ በላዎች እጅ ወድቃለች። ይህ ግን አይቀጥልም፡፡“
የታተመው እትም የመጽሐፍ መደርደሪያዎን በሚያደምቅ መልኩ ተዘጋጅቷል።
ስለ እትሙ ማስታወሻዎች
የታተመ እትም
ከክፍያ በኋላ በማጓጓዣ አድራሻዎ ይላካል።
የታተመ መጽሐፍ በእጃቸው ይዘው ማንበብ ለሚፈልጉ።
የታተመ እትም
ETB 650.00
የአንባቢዎች ግምገማ
ለዚህ መጽሐፍ ሌሎች ምን እያሉ እንደሆነ ይመልከቱ።
ካታሎግ
በዚህ ምርጫ ላይ ተመስርተው ሊወዷቸው የሚችሉ ተጨማሪ መጻሕፍት።